ኦሪት ዘዳግም 30:11
የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ፥ በዚህም ሕግ መጽሐፍ የተጻፉትን ትእዛዙንና ሥርዓቱን ብትጠብቅ፥ በፍጹምም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ብትመለስ፥ እግዚአብሔር በአባቶችህ ደስ እንዳለው በመልካሙ ነገር ሁሉ እንደ ገና በአንተ ደስ ይለዋልና አምላክህ እግዚአብሔር በእጅህ ሥራ ሁሉ በሆድህም ፍሬ በከብትህም ፍሬ በእርሻህም ፍሬ እጅግ ይባርክሃል።
ይመልከቱ ዋቢ መጽሐፍ ቅዱስ 1 ዋቢ መጽሐፍ ቅዱስ 2 ባለብዙ ቋንቋ 1 ባለብዙ ቋንቋ 2 HG HG(KJV, F) HG(KJV, R) LXX የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ EGW መረጃ ጠቋሚ1 EGW መረጃ ጠቋሚ2 EGW መረጃ ጠቋሚ3 TSK Nave Easton ISBE Matthew Henry Commentary ምስል
መሳሪያ